የተጠናቀቀ ዝውውር ዳኒ አልቬስ - TopicsExpress



          

የተጠናቀቀ ዝውውር ዳኒ አልቬስ በክረምት የዝውውር መስኮት በነፃ ዝውውር ዩናዪትድን እንደሚቀላቀል ኤጀንቱ ዲኖራህ ሳንታና እንዲሁም የፊፋ ኤጀንት ፍራንሲዮስ ጋላርዶ መግለጫቸውን ሰተዋል:: ማትስ ሀመልs ዩናይትድን ጥር ላይ እንደሚቀላቀል daily mail አስነብቧል ሽናይደር እንዲሁም አርቱሮ ቪዳል ወደ ኦልድትራፎርድ ለመኮብለል በንግግር ላይ ይገኛሉ:: #daily mail ቫንሀል በፋልካኦ የረኩ አyመስልም:: ስለዚህ ወደ ሞናኮ መልሰው በምትኩ ኤድሰን ካቫኒን እንዲሁም ዩናይትድ ለመግባት በሩ ክፍት የሆነለትን ቶማስ ሙለርን ከባየር ሙኒክ ተተኪ ለማድረግ አቅደዋል:: #mirror ሴቪላዎች ሁዋን ማታን ለመውሰድ ጥረት ላይ ይገኛሉ:: #bbc አርሰናል እና ማንችስተር ዩናይትድ ከሪያል ማድሪድ ሉካስ ሲልቫን ለማስፈረም ግብ ግብ ላይ ይገኛሉ:: #sunday dani alves has already agread to join man united a free transfer አንሄል ዲማሪያ ቀጣይ southamptom ጋር በሚደረገው ጨዋታ ላይ ሊሰለፍ እንደማይችል ከወዲሁ እየተነገረ ይገኛል:: ብዙ ነገሮችን ማሻሻል ይኖርብናል ክፍተቶች በዝተውብናል ስለዚህ በጥር የዝውውር መስኮት ክፍተቶችን መሙላት ይኖርብናል ሲሉ ልዊስ ቫን ሀል መግለጫቸውን ሰተዋል:: angel dimaria could miss liverpool clash after his wife confirms hamstring injury LIKE COMMENT SHARE በማድረግ ... ዛሬም ነገም ወደፊትም ለማን ዩናይትድ ነን writers by #dani_magna_de
Posted on: Thu, 04 Dec 2014 07:22:49 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015