የእንግሊዝ ጠ/ሚ ዴቪድ ካሜሩን የአቶ - TopicsExpress



          

የእንግሊዝ ጠ/ሚ ዴቪድ ካሜሩን የአቶ አንዳርጋቸው ጉዳይ ያሳስበኛል አሉ። #Ethiopia #EPRDF #Ginbot7 #Briton @David_Cameron #Freeandargachew የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን የአቶአንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ አሳሰቧቸው በጉዳዩላይ ጣልቃ በመግባት ለጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ በግል ደብዳቤ እንደፃፉላቸው ተናገሩ።
Posted on: Fri, 24 Oct 2014 01:23:12 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015