የግብፅ ህዝብ አዲስ ታሪክ ሊሠራ - TopicsExpress



          

የግብፅ ህዝብ አዲስ ታሪክ ሊሠራ ነው በቪንዝዌላ ሆጎ ቻቪዝን የገለበጡትን ወታደሮች እና አፍቃሪ አሜሪካኖችን የቪንዝዌላ ህዝብ እጃቸውን ጠምዝዞ ሆጎ ቻቪዝን ስልጣን ላይ እደመለሠው ሁሉ የግብፅ ህዝብም በድምፁ የመረጣቸው እና ስልጣን ላይ የወጡትን መሐመድ ሙርሲን መፈንቅለ መንግስት ያረጉባቸውን ወታደሮች እና አፍቃሪ አሜሪካ እስራኤሎች ደስታቸውን ውጠው ሳይጨርሱ የዋጦትን ደስታ አንቆ ሊያስተፋቸው ጫፍ ደርሶል
Posted on: Fri, 05 Jul 2013 19:41:03 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015