ይኸው ነው የኛ መንግሥት! 50 የሚደርሱ - TopicsExpress



          

ይኸው ነው የኛ መንግሥት! 50 የሚደርሱ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ወደ ሰላማዊ ሰልፉ ለማቅናት ዝግጅት እያደረጉ በነበሩበት ወቅት ቢሯቸው ውስጥ በፖሊስ ታግተዋል፡፡ ፖሊስ እና ሰማያዊ ፓርቲዎች አራት ኪሎ ላይ እንሄዳለን አትሄዱም ግብግብ ገጥመዋል። ይኸው ነው የኛ መንግሥት!
Posted on: Fri, 15 Nov 2013 07:41:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015