Ethiopia: Ethio-Asian Made Its 35 Percent Down Payment to Acquire - TopicsExpress



          

Ethiopia: Ethio-Asian Made Its 35 Percent Down Payment to Acquire Hamaressa | Read More at.....goo.gl/pDlHqj | ኢትዮ-ኤስያን ካምፓኒ የሃማሬሳ የምግብ አዘይትን ለመግዛት 35 በመቶ ክፍያውን ከፍሏል፡፡ ካምፓኒው ከኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ጋር በገባው ውል መሰረት ጠቅላላ ለፋብሪካው ግዢ ከሚያስፈልገው 50.5 ሚሊዮን ብር ውስጥ 35 በመቶውን የከፈለ ሲሆን ቀሪው 65 በመቶ በአምስት ዓመታት ውስጥ ተከፍሎ የሚያልቅ ይሆናል ብሏል የአዲስ ፎርቹን ጋዜጣ ዘገባ፡፡ ሃማሬሳ የምግብ ዘይት ፋብሪካ ከሀረር ከተማ አቅራቢያ የሚገኝ ሲሆን ከአዲስ አበባ በ 526 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ የዘይት ማምረቻው ከተለያዩ ግብአቶች የምግብ ዘይት ያመርታል፡፡
Posted on: Fri, 07 Nov 2014 08:00:33 +0000

Trending Topics



x;"> ▒♥▒Se você chorar ╰☆╮Te faço rir ▒♥▒Se você
Canon EOS/Rebel T4i with Canon EF-S 18–55mm lens in the box, for
This is the day which the LORD has made; let us rejoice and be

Recently Viewed Topics




© 2015