Ethiopia done with 35.8 percent of construction at controversial - TopicsExpress



          

Ethiopia done with 35.8 percent of construction at controversial dam | Read More at ....goo.gl/v5w0Bu | የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 35.8 በመቶ በላይ ተጠናቋል የኢትዮጵያ የታላቁ የህደሴ ግድብ ግንባታ ከሶስት አመታት በላይ ሆኖታል ፡፡ በቅርቡም የግንባታው ሂደት 35.8 በመቶ መድረሱ ተገልጿል፡፡ ይህ የተገለጸው የሶስትዮሹ የምክክር መድረክ ከተቋረጠ የአንድ አመት ቆይታ በኋላ ዳግም በሱዳን ይጀመራል ከተባለበት ቀን ከአንድ ሳምንት ቀደም ብሎ ነው ፡፡ አናዶሉ ኤጀንሲ የታላቁ የህዳሴው ግድብ የፕሮጀክት አስተባባሪን ጠቅሶ እንደገለጸው ፕሮጀክቱ በተያዘለት የጊዜ ገደብ ተሰርቶ እንዲጠናቀቅ የገንዘብ እጥረት እንደሌለና የጣሊያኑ ሳሊኒ ካምፓኒም ያለምንም የፋይናንስ ስጋት ስራውን እያከናወነ ነው፡፡ የግድቡ ግንባታ እ.አ.አ በ2017 ይጠናቀቃል ተብሎ የጊዜ ገደብ ተይዞለታል፡፡ Read More at ....goo.gl/v5w0Bu
Posted on: Sun, 10 Aug 2014 03:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015