Long Live ESAT! Long Live Ethiopia! Share! - TopicsExpress



          

Long Live ESAT! Long Live Ethiopia! Share! አሳድገሽኛል...............(ኢትዮጵያ) በማር ፣ በወተት..........(እማማ) ኢትዮጲያዬ እናቴ.......(ኢትዮጵያ) ምድራዊ ገነት!............(እማማ) ======================= ጋራው ፣ ሸንተረሩ ፥ ጫካው ፣ ሸለቆሽ ልብን ይማርካል ፥ አትኩሮ ላየሽ:: ======================= አሳድገሽኛል...............(ኢትዮጵያ) በማር ፣ በወተት..........(እማማ) ኢትዮጲያዬ እማማ.......(ኢትዮጵያ) ምድራዊ ገነት!............(እማማ) ======================= ትላለች እህህ..............(ኢትዮጵያ) ሲከፋት እናት.............(እማማ) ጠባቂ ስታጣ..............(ኢትዮጵያ) አይዞሽ የሚላት:: ......(እማማ) የሰውነት ክብር............(ኢትዮጵያ) ግርማ-ሞገሳችን...........(እማማ) እስከ ዘላለሙ.............(ኢትዮጵያ) ትኑር ሀገራችን! ======================= አሳድገሽኛል...............(ኢትዮጵያ) በማር ፣ በወተት..........(እማማ) ኢትዮጲያዬ እማማ.......(ኢትዮጵያ) ምድራዊ ገነት!............(እማማ) ======================= —
Posted on: Mon, 26 May 2014 10:04:17 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015