......“ሆያ ሆዬን ሽፋን በማድረግ - TopicsExpress



          

......“ሆያ ሆዬን ሽፋን በማድረግ በማድረግ ድብቅ የፖለቲካ አጀንዳ ሲያራምዱ የነበሩ ፈልፈላ ግለሰቦችን የፌደራል ፖሊስ እና የብሄራዊ ደህንነትና መረጃ የጋራ ፀረ ሽብር ግብረ ሃይል ከህብረተሰቡ ጋር በመተባበር በቁጥጥር ስር አውሏቸዋል። ግለሰቦቹ ከሻቢያ፣ ግንቦት ሰባት እና ኦነግ ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንደነበራቸው የተደረሰበት ሲሆን አንዳንዶቹም ኤርትራ ድረስ በመሄድ መንግስትን የሚያጥላላ የቡሄ ግጥም ሲለማመዱ እንደነበር ተደርሶበታል” የሚል ዜና ቀረበ! Gojjam times.
Posted on: Mon, 19 Aug 2013 13:12:03 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015