ስለ ‹ዲቦ ባንድ› ያውቁ - TopicsExpress



          

ስለ ‹ዲቦ ባንድ› ያውቁ ይሆን? በኢትዮጵያዊ አሜሪካዊው ሳክስፎኒስት ዳኒ መኮንን የሚመራው ዲቦ ባንድ ከብዙ የአለማችን አገራት የተውጣጡ የሙዚቃ ሰዎች ስብስብ ነው፡፡ ዲቦ ባንድ ረቡዕ ህዳር 6 /2013 በቦስተን በሚገኝ አንድ ኮሌጅ የሙዚቃ ዝግጅታት በማቅረብ የኢትዮጵያን ታሪክ፣ የሙዚቃ ቃናና መሳሪያዎች በተለይ በ1960 ዎቹና 70ዎቹ የተዜሙ የኢትዮጵያ ሙዚቃዎችን ያስተዋውቃል፡፡ የሙዚቃ ቪዲዮውንና ሙሉ ዘገባውን ይመልቱhahudaily/entertainment/item/431-redfern-presents-debo-band-nov-6
Posted on: Fri, 01 Nov 2013 12:22:02 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015