በአንድ ሀገር ‹‹ሦስት ሰዎች በነፍስ - TopicsExpress



          

በአንድ ሀገር ‹‹ሦስት ሰዎች በነፍስ ግድያ ወንጀል ተከሰው ችሎቱ የሞት ፍርድ ይበይንባቸዋል፡፡ ሞቱም የሚፈጸመው ከሦስቱ ባንዱ ነው፡፡ በጥይት ተደብድቦ መሞት፣ ተሰቅሎ መሞትና በኤድስ ቫይረስ ተወግቶ መሞት፡፡ አንደኛው በጥይት ተደብድቤ ብሞት ይሻላል ብሎ መረጠ፤ በዚያው ተገደለ፡፡ ሌላኛው በስቅላት ብገደል ይሻላል አለ ተሰቅሎ ሞተ፡፡ ሦስተኛው ግን የኤድስ ቫይረስ ተወግቼ ልሙት አለ፡፡ ሱሪውን ዝቅ አድርጎ ቫይረሶቹ በመርፌ ወደ ሰውነቱ ውስጥ ተላኩ፡፡ ከዚህ በኋላ እየዘለለ በደስታ መሳቅ፣ መጫወት ጀመረ፡፡ ሰዎች ቀርበው ‹‹የሞት መርፌ ተወግተህ እንዴት ትስቃለህ?›› ቢሉት፡፡ በኩራት ‹‹አገርን አሞኘሁት፤ እኔ ኮ ኮንደም አጥልቄያለሁ›› አለ፡፡
Posted on: Sun, 23 Jun 2013 10:40:37 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015