የባለፉት 100 ዐመታት የኔ 22 - TopicsExpress



          

የባለፉት 100 ዐመታት የኔ 22 ምርጦች፡ (መመዘኛዎቼ ለሀገራቸው የነበራቸው ጥልቅ ፍቅርና ቀናኢነት፣ ጀግንነት፤ ለሀገራቸው ባደረጉት መልካም ስራና አስተዋፅኦ እንዲሁም ለዚሁ ትውልድ አርአያነታቸው ጎልቶ ሊጠቀስላቸው የሚገባ፡) 1. ኮ/ል አብዲሳ አጋ (Military) 2. ገ/ህይወት ባይከዳኝ(writer, economist, philosopher) 3. ጥላሁን ይግዛው (Student movement, politics) 4. ዋለልኝ መኮንን (Student movement, Politics) 5. ጀ/ል ታደሰ ብሩ (Military, Politics) 6. ዶ/ር አክሊሉ ለማ (Scientist) 7. ዶ/ር ዘረሰናይ አለምሰገድ (Archaeologist, discovered Selam) 8. ዶ/ር ገቢሳ እጀታ (Scientist) 9. ቅጣው እጅጉ ( Scientist ) 10. ዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ (Music) 11. ጌታቸው ማሩ (politics) 12. ብርሀነመስቀል ረዳ (politics) 13. ዶ/ር ተስፋይ ደበሳይ (politics) 14. ራስ ስዩም መንገሻ (politics, engineering, management) 15. አፄ ሀ/ስላሴ (politics) 16. ሐየሎም አርአያ (Military) 17. አክሊሉ ሀ/ወልድ (Politics) 18. አበበ ቢቂላ (Sport) 19. ሙሩፅ ይፍጠር (Sport) 20. ሀይሌ ገ/ስላሴ (Sport) 21. በዐሉ ግርማ (Writer) 22. አቶ አርአያ ዘሪሁን (TDA founder) 23. አባቴ (Farmer)
Posted on: Thu, 08 May 2014 10:13:43 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015