መንግስት የአንድነት ፓርቲ የቅስቀሳ - TopicsExpress



          

መንግስት የአንድነት ፓርቲ የቅስቀሳ ቡድን አባላትን እየተከታተለ ማሰሩን ገፍቶበታል ካዛንቺስ አካባቢ ስምንት አባላት በ10 ፖሊስሶችና በደህንነት አባላት ተከበዋል፤ አባላቱ “ምንም አላጠፋንም ወደ ጣቢያ አንሄድም” ብለዋል፡፡በርከት ያሉ ደህንነቶች ኮድ 3 የታርጋ ቁጥር 35677 በሆነ መኪና ወርደዋል የብረትና የእንጨት ቆመጥ የያዙት ፖሊሶች የሀይል እርምጃ ሊወስዱ ነው፡፡ #millionsofvoicesforfreedom #Ethiopia #UDJ
Posted on: Fri, 27 Sep 2013 12:41:11 +0000

Trending Topics



">
¸.✿´´¯`•.¸ROCKY¸. ི♥ྀ. PLEASE SHARE!! Rocky is as
AQUA WATER NOTICE Attention Treasure Lake Property Owners, On

Recently Viewed Topics




© 2015