ሰበር_ዜና Breaking_News ሞ-ፋራህ ሜዳልያውን - TopicsExpress



          

ሰበር_ዜና Breaking_News ሞ-ፋራህ ሜዳልያውን ተቀማ " Mo farah just lost his medal በሞስኮ እየተካሄደ በሚገኘው ኢንተርናሽናል የአትሌቲክስ ውድድር ላይ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት የ5000 ሜትር ውድድር ላይ ኢትዮዽያዊ አትሌቶችን አስከትሎ በ1ኛነት ያጠናቀቀው በትውልድ ሶማልያዊ በዜግነት እንግሊዛዊ የሆነው ሞ ፋራህ ከውድድሩ በሗላ በተደረገ ድንገተኛ ምርመራ በደሙ ውስጥ አበረታች ንጥረነገሮች የተገኙበት በመሆኑ የወርቅ ሜዳልያውን ተቀምቷል:: እንደ አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘገባ ከሆነ የምርመራው ውጤት ለህዝብ ይፉ ከሆነ በሗላ በውድድሩ ሁለተኛ ሆኖ ያጠናቀቀው ሀጎስ ገብረሂወት የወርቅ ሜዳልያውን ይረከባል:: እልልልልልል ...... " " " " " " " " " እልልልልልል ...... " " " " " " " " ... ብዬ ልለጥፍ አሰብኩና ተውኩት... ውሸቴን ነው ጏዶች, መቼስ ምኞት አይከለከል
Posted on: Fri, 16 Aug 2013 19:01:18 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015