አያንቱ ዶት ኮም ጁነዲን ተገደሉ አለ አቶ - TopicsExpress



          

አያንቱ ዶት ኮም ጁነዲን ተገደሉ አለ አቶ ጁነዲን ሳዶ ሮቤ በህወሃት ሃይሎች መገደላቸውን አያንቱ ዶት ኮም የአይን ምስክሮችን ጠቅሶ ዘገበ። ከስምንት ባልደረቦቻቸው ጋር ወደ ኬኒያ አምርተው የነበሩት አቶ ጁነዲን የተገደሉት በሐምሌ ወር በደብቅ ወደ አገር ቤት ሲገቡ እንደሆነ ድረ ገጹ ዘግቧል። ድረገጹ በዜናው ምንጮች ያልተረጋገጠ sources not confirmed ሲል የዘገበው ይህ ዘገባ ዜናውን አረጋግጠናል ከሚሉ ወገኖች አልተሰማም። ayyaantuu/ horn-of-africa-n ews/ethiopia/ junedin-sado-for mer- governor-of -oromia-was-kil led-by- woyyanee /
Posted on: Sat, 17 Aug 2013 23:45:19 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015