BREAKING NEWS!! ፖለቲካን መሸሽ ትልቁ ጉዳቱ - TopicsExpress



          

BREAKING NEWS!! ፖለቲካን መሸሽ ትልቁ ጉዳቱ አንተ ስትሸሸው ታናሾች/inferiors( በአመለካከት፣ በክህሎት፣ እውቀት፤ በሌላም ) ፣ አቅመ-ቢሶች፣ ጭንቅላታቸውን አኮስምነው ምላሳቸው ያደለቡ አፈጮሌዎች፣ ሀፍረተ-ቢስና ጥቅመኛ፣ አድር-ባዮች አሳማዎችን ነገ ከነገ ወዲያ እንዲጫወቱብህ፣ እንዲነዱህ፣ እስክስ እንዲሉብህ መፍቀድህ መሆኑ ነው፡ እነሆ ዛሬ እኔም እነዚህ inferiors እንዲነዱኝ ፈቀድኩ፡ እራሴን ከcyber world ማራቅም አሰብኩ፡ ሃ ሃ! No no, never, ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ነው፡ ለጥቂት ሳምንታት፡፡ በመልሶ መቋቋም ላይ ስለሆንኩ ነው- ጀለሶች፡ ስጋት አይግባችሁ፡ ደግሞም እኮ ከዚሁ ካለሁበት መቐለ ብቻ እንኳን ብዙ ከባባድ ምርጥ ታጋዮች፣ እኛን በደምብ አድርገው የሚያሰከነዱ ፀሐፍት ተፈጥረዋል፡ ወደ መድረኩም ገፍተው መጥተዋል፡ በፌስቡክ፣ ትዊተር እየቀወጡት ነው፡፡ አረ ገና ብዙ ብዙም ይመጣሉ፡፡ ሲኒየሮቹም በጣም አድገዋል፣ በስለዋል፣በርትተውም እየገፉበት ነው- ብዙ ሰውም አሰልፈዋል ፡፡ እንዴ! ጓዶች፡ የህዝቡ በደል እኮ ጣርያ ነክቷል! አረ ገና ሺዎች ይመጣሉ፡፡ እናስ የኔም መጥፋት በጣም ኢምንት አይደለምን? ነው፡ አዎ ነው፡፡ እኔ ግን በቅርብ ቀን እመለሳለሁ፡ I will be back very soon! Love you all! Abraha Desta Baraki Mekelle Alula Solomon Alema Dola Sangade Abel Guesh Fasika Amdeslasie Fitsum Berhane Berihu Axum Konjo Ethiopia Asrat Abraham Abraham Assefa Abenezer B. Yisihak Mussie Wonber Mebrahtu Siyoum HaHu Ethiopian Daily Ethiopia Daily Ghirmay Ghezahagn Girmay Gebru Azeb Guesh Ane Baeley Love Ethiopia Hagera Minilik Salsawi Samsson Dechassa Asfaw Gedamu Meaza Abraha Haileyesus Gebreweld Local Disk C Nega Zerue Rabia Roba Zeru H Cherkos Eslam Selam Amir Abdulla Abraha Grazmach Haregot Bitania Alemayehu Gomida Serawit Sabawi Desalegn Daniel Berhane
Posted on: Sat, 23 Nov 2013 17:45:52 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015