Ethiopia Habtemariam Named President of Motown Records ... See - TopicsExpress



          

Ethiopia Habtemariam Named President of Motown Records ... See More at ➤➤➤ diretu.be/375843 | በዓለማችን በግዙፍነቱ ቀዳሚውን ቦታ የያዘው ዩኒቨርሳል ምዩዚክ ግሩፕ የተሰኘው የሙዚቃ አሳታሚ ድርጅት ኢትዮጵያዊቷን ኢትዮጵያ ሀብተማርያምን የድርጅቱ አንድ አካል የሆነው የሞቶዎን ሪከርድስ ፕሬዝዳንት አድርጎ ሾመ፡፡ ዩኒቨርሳል ምዩዚክ ግሩፕ በዓለማችን በ60 ሀገራት የሚንቀሳቀስ የሙዚቃ አሳታሚ ድርጅት ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ሞቶዎን ሪከርድስ እ.አ.አ ከ1972 አንስቶ ለ25 ዓመታት ወደ ቆየበት ወደ ሎስአንጀለስ መቀመጫውን እንደሚያዞር ተጠቅሷል፡፡ ➤➤➤ diretu.be/375843
Posted on: Sat, 05 Apr 2014 09:00:01 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015