ምዕመናን፤ ለማንኛውም እዝች ድረ ገጽ - TopicsExpress



          

ምዕመናን፤ ለማንኛውም እዝች ድረ ገጽ ውስጥ ገባ ገባ እያላችሁ ወደ ታች ወረድ ስትሉ Download Detekt የምትን በተን ታገኛላችሁ ከዛም እርሷን በመጫን ጸረ ስለላ አንቲ ቫይረሷን ወደ ኮምፒውተሮቻችሁ በማውረድ እነደ ማነኛውም ሶፍተዌር ከጫናችሁት በኋላ DETEKT የምተለዋን ሾርት ከት ጠቅ በማድረግ ኮምፒውተራችሁን ከስለላ ቫይረሶች ማጽዳት ትችላላችሁ! በነ እንትና የምነሰለለው ይበቃናል። ይቺ ዌብ ሳይት በመንግስት የመዘጋት እድሏ ሰፊ ሰለሆነ ፈጠን ፈጠን እያልን ብንቀባበላት መልካም ነው እላለሁ!
Posted on: Sun, 25 Jan 2015 10:15:57 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015